በ2013 ዓም የሰሜኑ ጦርነት ወቅት ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማና አካባቢው የሚገኙ ተፈናቃዮች “እርዳታ ካገኘን 2 ዓመት ሆኖናል ...
ጣሊያን ፍልሰተኞችን አልባኒያ ውስጥ ወደሚገኙ የስደተኞች ማቆያ ማዕከሎች ለመላክ የያዘችው አወዛጋቢ እቅድ በዚህ ሳምንት አንድ የሮም ፍርድ ቤት የድርጊቱን ...
የእስራኤል ጦር ሃይል ነዋሪዎች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ ካስጠነቀቀ ትንሽ ቆይታ በኋላ በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤሩት ደቡባዊ ክፍል ፍንዳታ ሲከሰት የሚያሳዩ ...
ናይጄሪያውያን የዋጋ ንረት ባየለበት ሀገራቸው የፈጠራ ችሎታቸውን እየተጠቀሙ ነው። ያገለገሉ እቃዎችን የሚሸጡ እና – በሀገሬው ዘንድ “ኦክሪካ” እየተባሉ ...
በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ጉዳይ ላይ በሚሠሩ ሀገር በቀል መሪዎች ዛሬ በምስጋና የተሸኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ሴቶችን ...
ዋንጫ ካነሱ በርካታ ዓመታትን ካስቆጠሩ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ይጠቀሳሉ። እነሆ 10 ዋንጫ ካነሱ ብዙ ዘመናት ያስቆጠሩ ብሔራዊ ቡድኖች. . .
የዩናይትድ ኪንግደም ግዛት የዩክሬን ስደተኞችን በቤታቸው ተቀብለው ለሚያስጠልሉ በጎ ፈቃደኛ ቤተሰቦች 600 ፓውንድ ወይም 93 ሺህ ብር በየወሩ መውሰድ ይችላሉ ...
ትላንት ምሽት በቴክሳስ በተካሄደውና የቀድሞው ታዋቂ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰንን በድጋሚ ወደ ቀለበት በመለሰው የከባድ ሚዛን ፍልሚያ ጃክ ፖል በነጥብ አሸናፊ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዲዮ ዞን ይርጋጨፌ ከተማ ነባር የሆነ የሙስሊም መካነ መቃብር የተወሰነ ክፍሉ ለኮሪደር ልማት ይፈርሳል መባሉ ቅሬታ መፍጠሩን ...
የኢትዮጵያ መንግስት በያዝነው ሳምንት ቦሶማሌላንድ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አወደሰ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ባወጣው ...
ከዩቲዩበርነት ፊቱን ወደ ቦክስ ውድድር ያዞረው ጃክ ፖል የሁለት ጊዜ የከባድ ሚዛን ሻምፒዮናውን ማይክ ታይሰንን በዝረራ አሸነፈ። ...
ከዩኒቨርሲቲ የተመረቁ በርካታ ኢትዮጵያውያን ወደ ታይላንድ እና ማይናማር ስራ ፍለጋ ብለው ተሰደዋል፣ አሁንም እየተሰደዱ ይገኛሉ። ችግሩ እዛ ከደረሱ በኋላ ...