“በኮምፒዩተር ተጠቅማ በኅብረተሰብ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት ሞክራለች” በሚል የወንጀል ክስ ከሳምንት በፊት የ”ጥፋተኝነት” ውሳኔ ...
የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ መንግሥት የሥራ ግብር መቀነስን ጨምሮ የኑሮ ጫናውን የሚያቃልሉ ኢኮኖሚያዊ ርምጃዎች እንዲወስድ ጠቅላይ ...
የፌስቡክ እናት ኩባንያ ሜታ ‘ማርኬትፕሌስ’ የተሰኘውን የማስታወቂያ አገልግሎት ከማኅበራዊ መገናኛው ፌስቡክ ጋራ አስተሳስሮ በማቅረብ በሌሎች ...
በሶማሊላንድ ምርጫ የድምፅ ቆጠራው በቀጠለበት ባሁኑ ወቅት ሶስቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች እና ደጋፊዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ይቀበሉ ዘንድ ምዕራባውያን ...
አልሸባብ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ሥጋት እንዳይሆን “በየትኛውም ሁኔታ አሸባሪ ቡድኑን የማዳከም ሥራ የሚቀጥል ይሆናል” ሲል ኢትዮጵያ መንግሥስት አስታወቀ ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ ኋይት ሐውስን የሚረከቡት ገና የፊታችን ጥር ወር ሲመጣ ነው፡፡ ቢሆንም ከወዲሁ በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ...
በሁለቱ የህወሃት ጎራዎች መካከል የቀጠለው ውዝግብ፤ የአንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ሕልፈተ ሕይወት እንዲሁም የዶቼ ቬለ የሠራተኞች ማኅበራት ...
በምስሉ ላይ የሚታየው ታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3 – 00434 አ.አ የሆነ እቃ ጫኝ አይሱዙ መኪና ከነጫነው እቃ በተደራጁ ዘራፊዎች ተወስዶባቸው እንደነበር ባለቤቶቹ ...
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ውስጥ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከጫካ ተመልሰ እጃቸውን እስኪሰጡ በጅምላ የታሰሩ ከ130 በላይ ወላጆች ፍርድ ቤት ...
አምስት የአፍሪካ ቀንድ እና የምሥራቅ አፍሪካ አገራት በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ሥር ሠራዊታቸውን በሰማሊያ አሰማርተዋል። እነዚህ የአገራት ሠራዊቶች ከአል ...
በአሜሪካ የሕግ መወሰኛው ም/ቤት (ሴኔት) አብላጫ ድምጽ ያላቸው ዲሞክራቶች ትረምፕ ሥልጣናቸውን ከመረከባቸው በፊት የፌዴራል ዳኞችን ለመሾም በመጣደፍ ላይ ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ “በየትኛውም ሁኔታ ...